የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የኮሞሮስ ኘሬዚዳንት አዚሊ አሶማኒ አዲስ አበባ ገቡ

1 Yr Ago
የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የኮሞሮስ ኘሬዚዳንት አዚሊ አሶማኒ  አዲስ አበባ ገቡ
የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የኮሞሮስ ኘሬዚዳንት አዚሊ አሶማኒ ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሰደር ምስጋኑ አረጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ኘሬዚዳንት አዚሊ በቆይታቸው በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ህብረት የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ተያያዥ ርዕሶች

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top