አሰሳ ይቀይሩ
Home
About Us
TVs
ETV News
ETV Entertainment
ETV Languages
ETV Afaan Oromo
ETV Children's World
Ethiopian Radio
FM Addis 97.1
FM 104.7
Radio
Ethiopian Radio
FM Addis 97.1
FM 104.7
Live
ETV News
ETV Languages
ETV Entertainment
ETV Afaan Oromo
ETV Children's World
Ethiopian Radio
FM Addis 97.1
FM 104.7
ቀጥታ ስርጭት
ETV News
ETV Languages
ETV Entertainment
ETV Afaan Oromo
ETV Children's World
የኢትዮጵያ ሬዲዮ
ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
ኤፍ ኤም 104.7
EBC TRC
Career & Documents
Contact Us
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
ለኢትዮጵያ ልዕልና
አማርኛ /
English
አሰሳ ይቀይሩ
ዜና
የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20 - ሚያዚያ 15 እንደሚከናወን ተገለፀ
"የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃዎች እናት" እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ በ100 ዓመታቸው አረፉ
ከጎረቤት ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያን በማስገባት ላይ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
በካፒታል ገበያ ለሚሳተፉ ተዋንያን ከሶስት ወር በኋላ ፈቃድ መስጠት ይጀመራል ፡ - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን
ዜና
ኢትዮጵያ
የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20 - ሚያዚያ 15 እንደሚከናወን ተገለፀ
"የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃዎች እናት" እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ በ100 ዓመታቸው አረፉ
ከጎረቤት ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያን በማስገባት ላይ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
በካፒታል ገበያ ለሚሳተፉ ተዋንያን ከሶስት ወር በኋላ ፈቃድ መስጠት ይጀመራል ፡ - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን
አፍሪካ
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ የናይጀሪያ ተመራጭ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አቶ ደመቀ መኮንን ከካዛኪስታን እና ከሰርቢያ የምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ
በናይጄሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የገዢው ፓርቲ እጩ ቦላ ቲኑቡ አሸነፉ
በ2023 የአፍሪካን ሰላምና ፀጥታ ማረጋገጥ እንዲሁም የነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ ቀዳሚ የትኩረት አቅጣጫዎች ናቸው-የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ-መንበር አዛሊ አሱማኒ
ዓለም
ቻይና ወሳኝ በተባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ዓለምን መምራት ጀምራለች፦ ሪፖርት
ከዓለማችን ህዝብ ቁጥር 1% የሚሆኑት ባለፀጎች ከተፈጠረው 42 ትርሊዮን አዲስ ሀብት 2/3ኛውን ማጋበሳቸውን ኦክስፋም አስታወቀ
ሩሲያ ወታደሮቼ ሞባይል ስልክ በመጠቀማቸው በጠላት ዒላማ ሆኑ አለች
በተገባደደው አውሮፓውያኑ 2022 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ደረጃ 100 ሚሊዮን ሰዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን ተመድ ገለፀ
ቢዝነስ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ "ዘካት" የተሰኘ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ጀመረ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፓኪስታን ባለሃብቶች ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
በተያዘው ዓመት ከ75 ሺህ ቶን በላይ የአበባ ምርት ወደተለያዩ የአውሮፓ አገራት ተልኳል- የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን በኢትዮጵያ በሲሚንቶ ዘርፍ ላይ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለፀ
ኑሮ ዘይቤ
የደም ማነስ በሽታ
በወር እስከ 2 ሚሊዮን ብር ለወገኖቹ ሕይወት መቃናት ድጋፍ የሚያደርገው ወጣት
የዓይን ሞራ ግርዶሽ (Cataracts)
ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ አስጀመሩ
ሳይ-ቴክ
ሁዋዌ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በስፔን ባርሴሎኖ በተካሄደው የሞባይል ቴክኖሎጂ ኮንግረስ ላይ አዳዲስ ፈጠራዎችን ይፋ አደረገ
ባለሀብቶች በ‘ድሮን’ ቴክኖሎጂ ላይ መሰማራት ይችላሉ፦ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን
በመዲናዋ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎች መጀመራቸው ተገለጸ
ፌስቡክ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ያላግባብ በመጠቀሙ 390 ሚሊዮን ዩሮ ተቀጣ
ስፖርት
አትሌቲክስ
ኢቢሲ ስፖርት ሽልማት
እግር ኳስ
ሌሎች
ቪዲዮ
ሳይበር አጫጭር
ዘጋቢ ፊልሞች
ኢቢሲ ቲዩብ
የመዝናኛ ቪዲዮዎች
ዜና በፎቶ
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለው የሥራ እንቅስቃሴ አበረታች ነው፦ የአሜሪካ የውጭ ንግድ ጉዳይ ካውንስለሮች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገላን ከተማ የሚገኘውን የሆራ ኢንዱስትሪ ጎበኙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአረጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ የዛሬ አራት ዓመት በአርባምንጭ የተከሏቸው ችግኞች አሁን ያሉበት ልምላሜን የሚያሳይ ምስል።
:
የዜና ክምችት
የሁነት ቀን መቁጠሪያ
ሰነድ
ድጋፍ ከፈለጉ
የስራ ማስተወቂያ
Get here
ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን ያሳውቁን
ለርስዎ
የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን
እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.
እሺ፣ እስማማለሁ
ወደ ማውጫ መመለስ እፈልጋለሁ
መግቢያ
EBC Training and Research Center
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የስልጠናና ጥናት ማዕከል በሚዲያው ዘርፍ ብቁ ባለሙያዎችን ለማሰልጠን፤
በመደበኛ የስልጠና መርሃ ግብር፡-
በብሮድካስት ጆርናሊዝም
በሚዲያ ቴክኖሎጂ
በሚዲያ ማኔጅመንት
በቪድግራፊ እና
በፎቶ ግራፊ እስከ ደረጃ አራት ወይም Level 4 እንዲሁም
በአጫጭር የስልጠና መርሃ ግብር ደግሞ፡-
በግራፊክስ ዲዛይንና ቪድዮ ኤዲቲንግ
በብሮድካስት ኢኩፕመንት ሜንቴናስ
በኦድዮ ቪድዮ ኢኩፕመንት ኦፕሬሽን
በፕሮግራም ፕሮዳክሽ
በላይቲንግ
በሞባይል ጆርናሊዝም እና በፐብሊክ ሪሌሽን ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ ላይ ይገኛል፡፡
Your browser does not support the video tag.
በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት የስልጠና መርሃ-ግብሮች ለመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በስልጠና ማዕከሉ በመገኘት መመዝገብ ይቻላል፡፡
የመግቢያ መስፈርት፡-
የትምህርት ሚኒስቴር ለቴክኒክና ሙያ ባወጣው የመመዝገቢያ መስፈርት መሠረት
የምዝገባ ቦታ፡-
ዘነበ ወርቅ አከባቢ በሚገኘው የኢቢሲ የስልጠና እና ጥናት ማዕከል ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር----
011 349 31 72
0912 02 45 15
0911 96 25 44
0987 28 12 70
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያርጉ
በትዊተር ገጻችን ይከተሉን
Follow @EBCzena
በዩትዩብ ጣቢያችን ይመዝገቡ
የቅርብ ጊዜ
Ethiopia Rejects Statement Issued By U.S. State Department As ‘Blanket Condemnations’
12/7/2015
Ethiopia Is One of Recent Examples of Resilience in Face of Multiple Shocks - Finance Minister
11/7/2015
7th Nat’l Coordination Forum for Economic Diplomacy Underway
11/7/2015
ግብረመልስ
Top