የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በፍሪላንስ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች ለተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከመጋቢት 30/2016 እስከ ሚያዝያ 7/2016 ዓ.ም. ድረስ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት በተቋሙ የፌስ ቡክ አካውንት (Ethiopian Broadcasting Corporation) በመግባት የምዝገባ ሊንክ በመጠቀም ማመልከቻ ቅጽ በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeXeGvVTELNJZYR2XUeeZNFeg4jHv41WWWK48Zd9HOqvaQWWw/viewform

ግብረመልስ
Top