ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ:- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

2 Days Ago 3036
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ:- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በፍሪላንስ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይሄ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት ሸጎሌ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዲቪዥን ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል  በመቅረብ መመዝገብ  የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top