የቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ የኢሬቻ መልዕክት

2 Mons Ago 1587
የቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ የኢሬቻ መልዕክት

ኢሬቻ ከአራቱም አቅጣጫዎች ከብሔር ብሔረሰቦችና ከጎረቤት ሀገራት ጭምር በመጡ ታዳሚዎች ደምቋል።

ኢሬቻ የአንድነት፣ የሰላም፣ የመቻቻል እና የመከባበር በዓል ነው፤ ማንኛውም ብሔር የራሱ የሆነ የሚተዳደርበት እና የሚያስተዳድርበት ወግ እና ባህል አለው።

ኢሬቻ የአንድነት እና የሰላም በዓል እንደመሆኑ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች በሃይማኖት፣ በዘር፣ በቀለም ሳንለያይ፤ በማንኛውም ሁኔታ ክፍፍል ሳይኖር ሁላችንም በአንድነት ሆነን ለሀገራችን ሰላም እና ልማት አስተዋጽኦ ማድረግ አለብን።

ለኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች የማስተላልፈው መልዕክት ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳችን እንከባበር፤ እርስ በርሳችን እንተዋወቅ፤ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በጋራ እንገንባ የሚል ነው።


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top