ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ:- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

16 Days Ago 1799
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ:- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

ማሳሰቢያ፤- 

  • መስፈርቱን የምታሟሉ  አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ-ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ18/03/2017 እስከ 24/ዐ3/2017 ዓ.ም. ድረስ ባለት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ወላይታ ሶዶ በሚገኘው የቴሌቪዥን ማሰራጫ ጣቢያ ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ተችላላችሁ፡፡
  • መንግሥታዊ ካልሆነ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ ማስረጃ የመንግስት የሥራ ግብር ከፈሉን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top