Get here
ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.
ማሳሰቢያ፤-
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ-ኮፒ ጋር በመያዝ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ18/03/2017 ዓ.ም. እስከ 24/03/2017 ዓ.ም. ድረስ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሸጐሌ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት የሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት ዲቪዥን ቢሮ ወይም ባህር ዳር በሚገኘው ኢቢሲ ቴሌቪዥን ማሰራጫ ጣቢያ ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ተችላላችሁ፡፡
መንግሥታዊ ካልሆነ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ ማስረጃ የመንግስት የሥራ ግብር መከፈሉን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ