የሆራ ሀርሰዲ ኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው

6 Mons Ago
የሆራ ሀርሰዲ ኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው

የሆራ ሀርሰዲ ኢሬቻ በዓል በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት በቢሾፍቱ ከተማ እየተከበረ ይገኛል።

የ‘ኢሬፈና’ /የኢሬቻ ሥነ-ሥርዓቱን/ አባ መልካዎች አስጀምረዋል።

በለሚ ታደሰ፣ ናርዶስ አዳነ እና ሰለሞን ከበደ

 


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top