ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ማስተባበሪያ ግንባታ ማዕከል ሃላፊ አድርገው ሾሙ

9 Mons Ago 1823
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ማስተባበሪያ ግንባታ ማዕከል ሃላፊ አድርገው ሾሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ማስተባበሪያ ግንባታ ማዕከል ሃላፊ አድርገው ሾመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት አቶ አደም ፋራህን ከመጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ማስተባበሪያ ግንባታ ማዕከል ሃላፊ አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top