ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ:- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

13 Days Ago
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ:- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በፍሪላንስ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች ለተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከሚያዝያ 9/2016 እስከ ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም. ድረስ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት በተቋሙ የፌስ ቡክ አካውንት (Ethiopian Broadcasting Corporation) በመግባት የምዝገባ ሊንክ በመጠቀም ማመልከቻ ቅጽ በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf2Kvuew4y6J_I001XNgxsPeCsUZC1oKmX39uLl1dsM-SjTZg/viewform


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top