ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ሀገራት ለመጡ ፍልሰተኞች የኢፍጣር መርሀ-ግብር አካሄዱ

7 Mons Ago 599
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ሀገራት ለመጡ ፍልሰተኞች የኢፍጣር መርሀ-ግብር አካሄዱ

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማምሻውን በስደት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች የኢፍጣር መርሀ-ግብር አካሂደዋል።

በስደት እና ጥገኝነት በመጠየቅ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት ወገኖች ኢፍጣርን በሀገራቸው ያደርጉት እንደነበረው ተሰባስበው በማክበራቸው ደስተኞች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

በሮዛ መኮንን

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top