የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን ነገ ይጀምራል

11 Mons Ago 261
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን ነገ ይጀምራል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን ነገ በሚደረጉ ስድስት ጨዋታዎች እንደሚጀምር ከኢትዮያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። 

ዘንድሮ በሁለት ምድቦች 28 ክለቦችን ተሳታፊ የሚያደርገው ውድድሩ፤ በሀዋሳ እና በአዲስ አበባ የሚከናወን ይሆናል። 

በሁለቱም ምድቦች የውድድር አመራሮች እና ተሳታፊ ክለቦች የቅድመ ውድድር ስብሰባቸውን በዛሬው ዕለት አከናውነዋል። 

የነገ መርሐ ግብሮች 

ምድብ ሀ (አበበ ቢቂላ ስታዲየም)

04:00 - ጅማ አባ ጅፋር ከ ወልዲያ

08:00 - ነቀምቴ ከተማ ከ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ

10:00 - ንብ ከ ቤንች ማጂ ቡና 

ምድብ ለ (ሀዋሳ አርቲፊሻል ሜዳ)

04:00 - ቢሾፍቱ ከተማ ከ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ

08:00 - ደሴ ከተማ ከ የካ ክ/ከተማ

10:00 ጋ- ሞ ጨንቻ ከ ካፋ ቡና


ተያያዥ ርዕሶች

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top