የትግራይ ክልል በመቀሌ ያስገነባው የአካል ጉዳተኞች ማገገሚያ ማዕከል ተመረቀ

1 Yr Ago 233
የትግራይ ክልል በመቀሌ ያስገነባው የአካል ጉዳተኞች ማገገሚያ ማዕከል ተመረቀ
የትግራይ ክልል በጦርነት የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች ለመርዳት በመቀሌ ያስገነባውን ማገገሚያ ማዕከል በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡
 
ማዕከሉን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ እና የቀድሞ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል መርቀው መክፈታቸውን የትግራይ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መረጃ ያመለክታል፡፡
 
የአካል ጉደኞች ማገገሚያ ማዕከል ተሰርቶ ለአገልግሎት እንዲበቃ ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋና ቀርቧል፡፡
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

ተያያዥ ርዕሶች

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top