127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በምኒልክ አደባባይ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው

1 Yr Ago
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በምኒልክ አደባባይ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለይ በአዲስ አበባ ምኒልክ አደባባይ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል።
በክብረ በዓሉ ላይ ከኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በተጨማሪ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፣ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ አባት አርበኞች፣ ተጋባዥ እንግዶች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተኝተዋል።

ተያያዥ ርዕሶች

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top