ኢትዮጵያ እና ቻይና በኢንቬስትመንት ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

1 Yr Ago
ኢትዮጵያ እና ቻይና በኢንቬስትመንት ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ
የኢትዮጵያ ኢንቬስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በቻይና የንግድ ሚኒስቴር የኢንቬስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ሊዮ ዲያንግዙን ጋር ተወያይተዋል።
ኃላፊዎቹ በኢንቬስትመንት ዘርፍ አጋርነት በመመስረት እና በዘርፉ ያሉ ዕድሎችና አማራጮችን በጋራ በማስተዋወቅ በሁለቱ ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር መስማማታቸውን ኮሚሽነሯ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።

ተያያዥ ርዕሶች

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top