Get here
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአልጀርያ ፕሬዘዳንት አብዱልመጅድ ታቡን በሀገሪቱ ብሄራዊ ቤተመንግስት ይፋዊ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ። መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራት ግኑኝነትን የበለጠ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይም መክረዋል