የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከታህሳስ 27 ጀምሮ ወደ ደሴ፣ኮምቦልቻ እለታዊ የበረራ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ

2 Yrs Ago

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከታህሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ እና ኮምቦልቻ እለታዊ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል።
አየር መንገዱ በማሀበራዊ ገፁ እንዳስታወቀው እለታዊ የበረራ አገልግሎት ወደ ደሴ፣ ኮምቦልቻ ከታህሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top