ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጡ ሴቶች ጋር ተወያዩ

9 Mons Ago 693
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጡ ሴቶች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጡ ሴቶች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልእክት፤ በዛሬው ውይይት ከተለያየ የማኅበረሰብ ዳራ የተውጣጡ ከመላው ኢትዮጵያ የመጡ ሴቶችን ሀሳብ አዳምጫለሁ ብለዋል።

በኅብረተሰብ ውስጥ የሴቶች ሚና ብዙ መልክ እና ብዙ ገፅ ያለው መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው ገልጸዋል።


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top