ሊቨርፑል የካራቦ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

10 Mons Ago 807
ሊቨርፑል የካራቦ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ የእንግሊዝ የካራቦ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ሊቨርፑል ቼልሲን 1 ለ 0 በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆኗል፡፡

ሁለቱ ቡድኖች በመደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ግብ ባለማስቆጠራቸው ወደተጨማሪ ሰዓት አምርተዋል፡፡

በዚህም በተጨማሪው ሰዓት የሊቨርፑሉ ተከላካይ ቨርጅል ቫንዳይክ በ118ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሊቨርፑል ቼልሲን በማሸነፍ በውደድር ዓመቱ የመጀመሪያ ዋንጫውን ማሳካት ችሏል፡፡  


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top