ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአይ ኤም ኤፍ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

2 Mons Ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአይ ኤም ኤፍ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጣልያን-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂዬቫ ጋር ውይይት አድርገዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top