ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ

1 Yr Ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ከኡጋንዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሜጀር አውፖ ጄሲያ ሮዝ ኢፔልን ጋር በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ ከምክትል ፕሬዝዳንቷ ጋር “በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ ሐሳብ ተለዋውጠናል” ብለዋል።


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top