Get here
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የቡና ምርት መጠንን በስፋት ወደ ተለያዩ ሀገራት በመቅረቡ ከ1.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ።