ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ በሴቶች የ3ሺ ሜትር.መሠናክል ብርና ነሐስ አገኘች

05/08/2022 01:04
ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ  በሴቶች የ3ሺ  ሜትር.መሠናክል ብርና ነሐስ  አገኘች
እየተካሄደ ባለው የኮሎምቢያ ካሊ የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3ሺ ሜትር የሴቶች የፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ የብርና ነሐስ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች፡፡ አትሌት ሲንቦ አለማየሁ በ9:30.41 በሆነ ሰዓት 2ኛ ስትወጣ ፣መሰረት የሻነህ ደግሞ በ9:42.02 በሆነ ሰዓት 3ኛ ወጥታለች፡፡ ኬንያ በርቀቱ የወርቅ ሜዳሊያውን ወስዳለች።
ግብረመልስ
Top