Get here
ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.
በጋና አክራ እየተካሄደ በሚገኘው 13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች በሴቶች ግማሽ ማራቶን አትሌት ዘውዲቱ አደራው 2ኛ በመውጣት ለሃገሯ የብር ሜዳልያ አስመዝግባለች።
አትሌት ዘውዲቱ አደራው ውድድሩን 1 ሰዓት ከ14 ደቂቃ ከ40 ሰከንድ በመጨረስ 2ኛ ወጥታ ማጠናቀቋን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።