በኢትዮጵያና በአልጄሪያ መካከል ቀጥታ በረራ ተጀመረ

8 Mons Ago
በኢትዮጵያና በአልጄሪያ መካከል ቀጥታ በረራ ተጀመረ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ አልጀርስ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ከአልጄሪያ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዩሴፍ ቼርፋ እንዲሁም የኤር አልጀጄሪያ ዳይሬክተር ጄኔራል ከሆኑት ያሲን ቤንስሊማን ጋር በጋራ በመሆን በኢትዮጵያና በአልጄሪያ መካከል የመጀመሪያ የሆነውን ቀጥታ በረራ መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም አስጀምረዋል። 

የማስጀመሪያ በረራው አምባሳደር ነቢያት ጌታቸውን እንዲሁም በዩሴፍ ቼርፋ የተመራውን የአልጄሪያ ልዑክ አካቶ ወደ አዲስ አበባ ማቅናቱን በአልጄሪያ የኢትዮያ ኤምባሲ መረጃ ያመለክታል።


ተያያዥ ርዕሶች

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top