ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዳውሮ ዞን የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካን መርቀው ስራ አስጀመሩ

2 Mons Ago 764
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዳውሮ ዞን የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካን መርቀው ስራ አስጀመሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ክልል ዳውሮ ዞን የተገነባውን የኢቲ ማዕድን ልማት አ.ማ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካን በዛሬው ዕለት መርቀው ስራ አስጀምረዋል።
 
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ፋብሪካው በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የድንጋይ ከሰል ምርት ከማሻሻል ባሻገር ለበርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች የስራ እድል የፈጠረ ነው ብለዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top