የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር በመሆን የተሾሙት አቶ አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት እየተከናወነ ነው

1 Yr Ago 2370
የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር በመሆን የተሾሙት አቶ አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት እየተከናወነ ነው

የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር በመሆን ትላንት የተሾሙት አቶ አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በባሕር ዳር እየተከናወነ ነው።

የርዕሰ መስተዳደሩ በዓለ ሲመት “በፈተናዎች ሁሉ አብረን በቀጣይም ፈተናዎቻችን ሁሉ በጋራ እንሻገራለን” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ እንደሚገኝ አሚኮ ዘግቧል።

በበዓለ ሲመቱ ላይ የተለያዩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና የፌዴራል መንግሥት አመራሮች ታድመዋል።

 


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top