ኢትዮጵያ የአምስተኛው ትውልድ (5G) ቴክኖሎጂን መጠቀም ጀመረች

1 Yr Ago
ኢትዮጵያ የአምስተኛው ትውልድ (5G) ቴክኖሎጂን መጠቀም ጀመረች
 
ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የአምስተኛው ትውልድ (5G) የሞባይል ኔትወርክ ቴክኖሎጂን በይፋ አስጀምሯል።
ኢትዮጵያን በሞባይል ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የተነሳው ኢትዮ ቴሌኮም የዜጎችን ኑሮ ለማሻሻል በማለም የዓለማችን የመጨረሻው ቴክኖሎጂ የሆነውን የአምስተኛው ትውልድ ማስጀመሩን የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ ገልፀዋል።
በዓለማችን በ70 አገራት በአህጉራችን አፍሪካ ደግሞ 5 አገራት ተግባራዊ የተደረገው የ5G ቴክኖሎጂ ወደ በአገራችን ስራ ጀምሯል።
ግብረመልስ
Top