የነጋድራስ ውድድር

3 Mons Ago 546
የነጋድራስ ውድድር

ምዝገባው እንደቀጠለ ነው

✅የቢዝነስ እቅድ ላላቸውና የመነሻ ገንዘብ ላጠራቸው

✅የፈጠራ ሥራቸውን ወደ ቢዝነስ ለማስገባት ላቀዱ

✅ለማንኛውም የስታርትአፕ እና ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች

✅በየትኛውም እድሜ እና የትምህርት ደረጃ ላሉ ምዝገባው ክፍት ነው።

በሶስት ወር ውስጥ 1.8 ሚሊየን ብር በሚያሸልመው የነጋድራስ ውድድር ላይ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የምዝገባ ፎርሙን በኦንላይን መሙላት ብቻ ነው።

የቢዝነስ ዝንባሌ ላላቸው ወዳጆችዎ ይህን መልዕክት ያጋሩ።

የመመዝገቢያ ፎርሙን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ያገኙታል

https://ebc.et/NegadrasRegistration.aspx


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top