ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

19 Hrs Ago 4891
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ማሳሰቢያ፡- 

  1. መስፈርቱን የምታሟለ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመሇስ ፎቶ-ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከየካቲት 04 ቀን 2017 ዓ.ም. 7:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. 6፡00 ሠዓት ድረስ ባለት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሸጎሌ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የሰው ኃብት አስተዳዯርና ልማት ዲቪዥን ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችለ መሆኑን እንገልጻሇን፡፡ 
  2. መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሠጠ የስራ ልምድ ማስረጃ የመንግስት የስራ ግብር መከፈለን የሚያረጋግጥ መሆን አሇበት፡፡ 
  3. ሴት አመልካቾች ይበረታታለ፡፡

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top