ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አንካራ ገቡ

6 Days Ago 213
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አንካራ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው ዛሬ ከቀትር በኋላ አንካራ ቱርክ ገብተዋል።

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጽሕፈት ቤታቸው አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

ሁለቱ መሪዎች ከልዑካን ቡድናቸው ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት መረጃ ያመለክታል።


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top