በድጋሚ የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

21 Days Ago 32807
በድጋሚ የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

በድጋሚ የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በፍሪላንስ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች ለተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይሄ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት ሸጎሌ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ  የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top