ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬኒያ የሚገኘውን የኬትራኮ ኮንቨርተር ስቴሽን ጎበኙ

1 Mon Ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬኒያ የሚገኘውን የኬትራኮ ኮንቨርተር ስቴሽን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ ሱስዋ ናሮክ ወረዳ የሚገኘውን እና ከኢትዮጰያ በኩል ከወላይታ ሶዶ የ500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል መለወጫ ጣቢያ መስመር ማብቂያ የሆነውን የኬትራኮ ኮንቨርተር ስቴሽንን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top