በ19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አሸኛኘት ተደረገ

310 Days Ago 923
በ19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አሸኛኘት ተደረገ

በግላስጎው በሚካሄድው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚካፈለው የአትሌቲክስ የልዑካን ቡድን አሸኛኘት ተደርጓል፡፡

በሽኝቱ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ እንግዳ ተገኝተዋል።

19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፊታችን የካቲት 22 ጀምሮ በግላስጎው ይካሄዳል፡፡


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top