አቶ አደም ፋራህ የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎበኙ

2 Mons Ago
አቶ አደም ፋራህ የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎበኙ

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎብኝተዋል፡፡

በጉብኝቱ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፣  የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች መሳተፋቸውን ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ "አርብቶ አደርነት የምስራቅ አፍሪካ ኅብረቀለም" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡


አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top