የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 29 ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ በድጋሚ በረራ ሊጀምር ነው

2 Mons Ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 29 ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ በድጋሚ በረራ ሊጀምር ነው

 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ ከተማ በድጋሚ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል።

ከሕዳር 29 ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ በድጋሚ የሚጀመረው በረራ በሳምንት አራት ጊዜ እንደሚደረገም ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top