Get here
ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኮፕ28 ጉባኤ ጎን የኩባውን ፕሬዝዳንት ሚግዌል ዲያዝ-ካናልን በኢትዮጵያ አረንጓዴ አዓሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
ሁለቱ መሪዎች የአለም የአየር ጠባይ ለውጥ ኃላፊነትን፣ የሁለትዮሽ ትብብርን እና የብሔራዊ ልማት ጉዳዮችን በተመለከተ ውይይት ማድረጋቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡