ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በሀገራቱ ሁለትዮሽ ትብብር ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

2 Mons Ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በሀገራቱ ሁለትዮሽ ትብብር ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮፕ28 ጉባኤ አስቀድሞ ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ዴ ክሮ ጋር በኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) ተገናኝተዋል፡፡

ሁለቱ መሪዎች በወቅታዊ የሀገር ውስጥ እና ሁለትዮሽ ትብብር ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top