Get here
ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.
ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስራዋን በኮፕ28 ጉባኤ ላይ ባለው የኢትዮጵያ አውደ ርእይ/ፓቪሊዮን/ በማስተዋወቅ ላይ ትገኛለች::ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ግርማዊ ሼህ ሞሀመድ ቢን ዛይድ አል ናሕያን ከዐውደ ርዕዩ ይፋዊ መክፈቻ አስቀድሞ የኢትዮጵያን ፓቪሊዮን መጎብኘታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።