Get here
ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.
የቻይና ሳይንትስቶች የሰው ህዋስ የያዘ ኩላሊትን በአሳማ ፅንስ ውስጥ ማሳደግ መቻላቸውን ገልጸዋል፡፡
በአይነቱ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት ይህ የምርምር ውጤት ዓለማችን የገጠማትን የኩላሊት ለጋሾች ዕጥረትን ይቀርፋል ተብሎ ታምኗል፡፡
የምርምሩ ውጤት ከስነ ምግባር አንጻር ጥያቄ እያስነሳ መሆኑንም የፍራንስ 24 ዘገባ ያስረዳል፡፡