የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በቀን 13/12/2015 በተካሄደው የክልሉ ምስረታ ጉባኤ ከክልሉ ሕዝብ ምክር ቤት በተሰጠው ውክልና መሰረት ዛሬ ማምሻውን የካቢኔ አባላትን ሹመት ሰጥቷል።
በዚህም መሰረት:-
- አቶ አክሊሉ ለማ የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ቢረጋ ብርሃኑ የኢንቴርፕራይዝ ልማትና ሥራ ዕ/ፈ/ ቢሮ ኃላፊ
3. ወ/ሮ ካሴች ኤልያስ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
- ዶ/ር እንዳልካቸው ጌታቸው ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ
- ዶ/ር ቦጋለ ቦሼ የፕላን ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ብርሃኑ ዘውዴ የከተማና እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ
- ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ግዛቴ ጊጄ የደንና አካባቢ ጥበቃ ልማት ቢሮ ኃላፊ
- ዶ/ር ዋኖ ዋሎሌ የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ሀ/ማሪያም ተስፋዬ የግብርና ቢሮ ኃላፊ
- አቶ አብዩት ደምሴ የቴክኒካና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ተፈሪ አባቴ የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ታረቀኝ ሀብቴ የመስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ንጋቱ ዳንሳ የፔቢሊክ ሠርቪስ እና ሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ተካልኝ ጋሎ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
- አቶ አቤነዘር ተረፈ የፍትህ ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ገለቦ ጎልቶሞ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ
- ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ የኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ
- ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
- አቶ አርሻሎ አርካል የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
- ወ/ሪት ፍሬህይወት ዱባለ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
- አቶ እንዳሻው ሽብሩ የጤና ቢሮ ኃላፊ
- አቶ ወገኔ ብዙነህ የሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመለክታል።