ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የስድስት ወራት አፈፃፀም እየገመገሙ ነው

1 Yr Ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የስድስት ወራት አፈፃፀም እየገመገሙ ነው
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የስድስት ወራት አፈፃፀም ግምገማ ማድረግ ጀምረዋል።
ባለፉት ወራት ከዕቅድ አንጻር የተከናወኑ ተግባራትንም እየገመገሙ ይገኛሉ።
 
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top