ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በስልክ ተወያዩ

1 Yr Ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በስልክ ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ።
የስልክ ውይይቱ በሁለትዮሽ ትብብር ዙሪያ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
በእርስ በርስ መተማመን እና መከባበር ላይ የተመሰረተው የኢትዮ-ፈረንሳይ ግንኙነት 125 ዓመታትን ማስቆጠሩንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውሰዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top