የኢትዮጵያ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

11 Mons Ago
የኢትዮጵያ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ መሆኑን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በገላን የሚገኘውን ቢኬ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ጎብኝተዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top