አሸባሪው ህወሓት በከተሞች ላይ ያደረሰውን ውድመት መልሶ ለመገንባት ያለመ መድረክ በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው

26/01/2022 10:52
አሸባሪው ህወሓት በከተሞች ላይ ያደረሰውን ውድመት መልሶ ለመገንባት ያለመ መድረክ በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው
የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚንስተር
አሸባሪው ህወሓት በከተሞች ላይ ያደረሰውን ውድመት መልሶ ለመገንባት ያለመ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በውይይቱ የወደሙ ከተሞችን መልሶ ለመገንባት የሚያስችሉ አቅጣጫዎች ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በውይይቱ የኢፌዴሪ ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኔን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች መገኘታቸውን ከአሚኮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
 
ግብረመልስ
Top