የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በየዕለቱ ወደ ላሊበላ ይበራል

3 Yrs Ago 511
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በየዕለቱ ወደ ላሊበላ ይበራል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ሰኞ ታህሳስ 25 ጀምሮ በየዕለቱ ወደ ላሊበላ እንደሚበር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ።

በዚሁ መሰረት ወደ ከተማዋ መጓዝ የሚፈልጉ መንገደኞች በአየር መንገዱ መተግበሪያ በመጠቀም ቀጠሮ መያዝ የሚችሉ መሆኑን ገልጿል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ግብረመልስ
Top