ነጋድራስ የኢቲቪ የስራ ፈጠራ ውድድር መመዝገቢያ

ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር በቀረበው ጥሪ መሰረት 700 ገደማ ተወዳዳሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን ለመጀመሪያ ምእራፍ ብቻ የሚሆኑ 38 እጩ ተወዳዳሪዎች በመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ሂደት ተመርጠዋል፡፡ በሁለተኛው ዙር የቅድመ ውድድር ማጣሪያ 25 የመጀመሪያ ምዕራፍ ተወዳዳሪዎችና 5 ተጠባባቂዎች ይመረጣሉ፡፡ በዚህ ዙር ያልተመረጡ ተወዳዳሪዎች ድጋሚ መመዝገብ ሳያስፈልግ የሁለተኛው ምዕራፍ ማጣሪያ ውስጥ የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ በዚህ ዙር ያለፉ እጩ ተወዳዳሪዎች የመጀመሪያ ምዕራፍ ማለትም በሶስት ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ በእቅድ በተያዘው ፕሮግራም ውስጥ ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡ ውድድሩ ቀጣይ ስለሚሆን በዚህ ዙር ያልተካተታችሁ ስራ ፈጣሪዎች በሚቀጥለው ተሳታፊ አንደምትሆኑ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡  የነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር የመጀመሪያዉን ዙር የማጣሪያ ሂደት ያለፉ እጩ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዘር ከዚህ በታች የሰፈሩት ናቸው፡፡ የነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር የመጀመሪያ ምዕራፍ ቅድመ ውድድር ማጣሪያ ያለፉ እጩ ተወዳዳሪዎች

  1.  አብደታ ጀምበሬ
  2.  አፅብሀ ፀጋዬ
  3. ብርሃኑ ካሣ ተገኝ
  4. ደጀኔ ኩሳ ጉደታ
  5.  ኤርምያስ አለሙ
  6. ጌድዮን አዳሙ
  7.  እግዜርያለው አየለ
  8. ሁንዴ ኤባ
  9. ደሳለኝ ነከራ
  10. ስዩም ተስፋዬ
  11.  ፂሆን አበራ
  12.  መሀመድ ናስር
  13.  ስመኝ ኢሳያስ
  14. ታምራት አበራ
  15.  ዋቀዮ ገመዳ
  16. Yohannes Woldekidan
  17. ሀብታሙ አንተሁነኝ
  18. ንጉስ አማረ
  19. ሙላቱ አቸነፍ
  20.  ፀጋዬ እንግዳ
  21.  አብዲዋቅ በቀለ
  22. መሳይ ልዑል
  23. ሱራፌል በሀይሉ
  24.  እየሩሳሌም ገብረ መስቀል
  25.  የሱፍቃድ
  26.  ለዓለም ብርሀኑ
  27. ሳምሶን አለሙ
  28.  ታሪኩ አለደነቀው
  29.  ቴዎድሮስ ፈጠነ
  30. አብዮት አስፋዬ
  31.  መብራቱ በርሄ
  32.  ግዛቸው ኃይለመስቀል
  33.  ዶ/ር ፅጌ አስተርዮ
  34. ስጦታ ገብሬ
  35. አቡዱልቃድር አቡዱልያሲን
  36. ክፍለማርቆስ ካሳ
  37.  ስም የሌለው (09317565--)
  38. ቢሆን ታከለ
 

ግብረመልስ
Top