የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገሪቱ ቀዳሚ የሆነ የህዝብ መገናኛ ብዙሃን ነው።በሬዲዮ ከ1927 በቴሌቪዥን ከ1957 ጀምሮ ብቸኛ የመገናኛ ብዙኃን ተቋም ሆኖ አግልግሏል።

በሀገሪቱ ያለውን ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና ባህላዊ ጉዳዮችን እንዲሁም ዓለምአቀፍ ሁነቶችን ለአድማጭ ተመልከቹ እያደረሰ ቆይቷል።

አሁንም በሶስት የቴሌቪዥን ቻናሎችና በሶስት የሬዲዮ ቻናሎች በአምስት ሀገርአቀፍና በሶስት ዓለምአቀፋዊ ቋንቋዎች መረጃን እያደረሰ ይገኛል።

እራሱን ከዘመኑ ጋር በማሳደግ በኦንላይን ሚዲያ ከዚህ ድረ ገፅ ባሻገር ስምንት ኦፊሻል የፌስቡክ ገፆችን በመክፈት እንዲሁም የትዊተር ፣ቲክቶክ፣ ኢንስታግራምና የቴሌግራም ገፆችን በመክፈት መረጃዎችን ለተከታዮቹ እያደረሰ ይገኛል።

1.1.   ራዕይ፣ተልዕኮ እና ዕሴቶች

1.1.1.  ራዕይ

በ2017 ዓ.ምበይዘቱናበአቀራረቡተዓማኒናቀዳሚየመረጃምንጭሆኖማየት 

1.1.2.  ተልዕኮ

ልማታዊናዴሞክራሲያዊአስተሳሳብየበላይነትእንዲያገኝ፤ ሃገራዊገጽታእናአህጉራዊአንድነትእንዲጠናከርየኤዲቶሪያልመርህንበተከተለአሳዋቂ፣አስተማሪናአዝናኝይዘቶችንዘመናዊቴክኖሎጂናየሰውኃይልበመጠቀምአገልግሎትመስጠት 

1.1.3.  ዕሴቶች

    • ለፍትሃዊነትእንሰራለን
    • ብዝሃነትየይዘታችንውበትነው
    • ትክክለኝነትመለያችንነው
    • ለህዝብአመኔታእንተጋለን
    • ምንጊዜምቀድመንእንገኛለን
    • በቡድንስንሰራልዩነትእንፈጥራለን
    • ተቋማዊአንድነትእናጠናክራለን
ردود الفعل
Top