ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና አባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

11 Mons Ago 742
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና አባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና አባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ውይይቱ ባለፉት ሳምንታት የተደረጉ ውይይቶች ቀጣይ እንደሆነም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል።

በተሳታፊዎች የተነሱ አስፈላጊ ጉዳዮችን ለመፍታት ውይይቱ ወሳኝ እንደሆነም ጠቁመዋል።

Feedback
Top