Search

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች

ቅዳሜ ኅዳር 12, 2019 142

ኢትዮጵያ በካናዳ በተካሄደው 43ኛው የድርጅቱ አስቸኳይ ስብስባ የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ምክር ቤት አባል ሆና ተመርጣለች።

በስብሰባው ላይ ኢትዮጵያ 133 ድምጽ በማግኘት የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ተቋም የምክር ቤት አባል ሆና መመረጧን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ቱርኪዬ፣ ኦማን እና ኢንዶኔዢያ ሌሎች የምክር ቤቱ አባል ሆነው የተመረጡ ሀገራት ናቸው።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: